
Meseret Media
June 3, 2025 at 11:25 PM
#የምርመራዘገባ ተመሳስሎ በተፈረመ ፊርማ ለአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት ተገዝተው የተበረከቱት መኪናዎች የግዢ ሂደት ሲዳሰስ
(መሠረት ሚድያ)- በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከፍ ላሉ ሀላፊዎቻቸው እንደ ተሽከርካሪ፣ ስልክ እና ቤት ያሉ ጥቅማ ጥቅሞችን ይሰጣሉ። በዚህም ሰራተኞቹ "ከደሞዙ፣ ጥቅማጥቅሙ ብዙ" እያሉ ስራቸውን ተግተው እንዲሰሩ ይደረጋሉ።
ከዚህ ጋር ተያይዞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አምና (በ2016 ዓ/ም) ID.6 የተባሉትን የቮልስዋገን መኪናዎች ለካቢኔ አባላቶቹ ገዝቶ ሲያከፋፍል ስለተፈፀመ አንድ ፎርጅድ ወይም ተመሳስሎ በተፈረመ ፊርማ ዙርያ መሠረት ሚድያ ዳሰሳ ያደርጋል።
አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ለከፋይ አባላት (Paid Subscribers) የሚቀርበውን ይህን መረጃ በቀላሉ ያግኙ፣ የምርመራ ዘገባዎች በጋዜጠኞቻችን በስፋት እንዲሰሩ ያበረታቱ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/09b?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
