Meseret Media
Meseret Media
June 4, 2025 at 02:46 PM
#ዜናመሠረት ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያ ባቀረቡት ክስ የኮሜሳ የዳኞች ምርጫ ሲታገድ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አልሰማሁም ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል (መሠረት ሚድያ)- የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ አገራት የጋራ ገበያ (COMESA) በኅዳር ወር 2017 ዓ/ም ዳኞችን ለመሾም ባዘጋጀው ውድድር የተመረጡ አዳዲስ ዳኞች ሹመት እንዳይጸድቅ እና እንዲታገድ መወሰኑ ተሰምቶ ነበር። ይህ ውሳኔ የተወሰደው ኢትዮጵያው የሕግ ባለሙያ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ባቀረቡት የሕግ ክርክር ምክንያት ነው። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/7bd?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...

Comments