
Meseret Media
June 11, 2025 at 04:53 PM
#ዜናመሠረት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስሩ ዶ/ር በለጠ ሞላ በሚድያችን ዘገባ የቀረበበትን ፕሮጀክት ውል አቋረጡ
ፕሮጀክቱ በዓለም ባንክ ድጋፍ እና በየአመቱ ከኢትዮጵያ መንግሥት እስከ 40 ሚሊየን ብር በሚመደብ በጀት ሲሰራ የነበረ ነው። የኢትዮጵያ የኢንተርኔት ትራፊክ ፍሰትን 80 ከመቶውን በሀገር ውስጥ ለማድረግ፣ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃትን ለመቀንስ እና ለኢንተርኔት ትራፊክ ይወጣ የነበረውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ክፍያ በ60 ፐርሰንት የሚያስቀር ነበር።
በፖድካስት እና በፅሁፍ የቀረበውን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/a23?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

😂
1