
Meseret Media
June 13, 2025 at 10:03 PM
#ልዩመረጃ አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ግለሰቦችን ቢሯቸው አስገብተው የሚደበድቡት ስራ አስኪያጅ ጉዳይ
(መሠረት ሚድያ)- የሀላፊነት ቦታ ላይ የተቀመጡ ሰዎች የሙስና ወንጀሎች ውስጥ ሲዘፈቁ፣ የቤተሰብ ቅጥር ሲፈፅሙ ወይም ስልጣናቸውን ለሌሎች አግባብ ላልሆኑ ጉዳዮች ሲጠቀሙ መስማት የተለመደ ሆኗል።
አገልግሎት ለማግኘት ቢሯቸው የሚመጡ ተስተናጋጆችን ግን በር ቆልፈው ማስፈራራት እና መደብደብ ብዙም የተለመደ አይደለም። ዛሬ የምናቀርብላችሁ ግን አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተፈፀመ ያለ ይህን አስነዋሪ ድርጊት ነው።
በፖድካስት እና በፅሁፍ የቀረበውን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/233?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
😢
1