
Meseret Media
June 15, 2025 at 11:54 AM
#የምርመራዘገባ ታላቅ ድፍረት የተሞላበት የማጭበርበር ድርጊት በመሀል አዲስ አበባ!
በዛሬው የምርመራ ዘገባችን የጠ/ሚሩን ስም እና የቢሯቸውን አርማ (ሎጎ) አላግባብ በመጠቀም ስለሚፈፀም አንድ የዜጎች ዝርፊያ እና ማስፈራራት ዘገባ እናቀርባለን። በዚህ በሀሰት እና በድፍረት 'ጠ/ሚሩ ይመሩታል' እየተባለ በግልፅ እየተነገረ በሚደረግ ሀሰተኛ የማጭበርበር ድርጊት አንዳንዶች እስከ 1.2 ሚልዮን ብር ከፍለዋል። የድምፅ ማስረጃ የተካተተበትን ይህን ድርጊት ዛሬ በስፋት እንዳስሰዋለን።
አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ለከፋይ አባላት (Paid Subscribers) ዛሬ የሚቀርበውን ይህን መረጃ በቀላሉ ያግኙ፣ ⤵️
https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d
