Meseret Media
Meseret Media
June 15, 2025 at 06:49 PM
#የምርመራዘገባ ታላቅ ድፍረት የተሞላበት ዝርፊያ በመሀል አዲስ አበባ! - ጠ/ሚሩን፣ ቢሯቸውን እና የደህንነት ቢሮን ስም በመጠቀም እየተፈፀመ ያለ ዝርፊያ ሲጋለጥ "ጉዳዩን የጠ/ሚር ቢሮ ይዞታል፣ አሁን ለግዜው ያዝ ስላረጉት ነው፣ ያለቀ ጉዳይ ነው፣ ተረጋግታችሁ ጠብቁ እንባላለን። ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት አስወጥተው ወደ ውጭ ለመሄድ ለበረራ እየተዘጋጁ ያሉ ሰዎች ጭምር ነበሩ።" የድምፅ ማስረጃ የተካተተበትን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/0d4?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...

Comments