Meseret Media
Meseret Media
June 17, 2025 at 11:55 PM
#ዜናመሠረት ኢሚግሬሽን ከሀምሌ 1 ጀምሮ 350 ነባር ሰራተኞቹን አሰናብቶ ከፈለጉ የሸማች ማህበር ውስጥ እንዲሰሩ ወሰነ ሚድያችን ያነጋገራቸው የተቋሙ ሰራተኞች እንደሚሉት አሁን በብዛት እንዲሰናበቱ የተደረጉት ህዝቡን ሲያማርሩ የሚሰሙት የፓስፖርት ጉዳዮች ላይ የሚሰሩ ሰራተኞች ሳይሆኑ ለበርካታ አመታት በድጋፍ እና የቀን ተቀን አስተዳደር ስራ ላይ ሲሰሩ የነበሩ የተቋሙ ነባር ሰራተኞች ናቸው። በፖድካስት ወይም በፅሁፍ በአማራጭ ይከታተሉ ⤵️ https://tinyurl.com/27crxt4j
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...
😮 1

Comments