
Meseret Media
June 18, 2025 at 12:32 AM
#ዜናመሠረት ሸሽተው ከተጠለሉበት ካምፕ በመንግስት ጉትጎታ ወደ ቀደመ መኖርያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ዳግም ጥቃት ተፈፀመባቸው
"ዱላ እንኳን እንዳንይዝ ተደርገን ባለንበት ሁኔታ ኑ ተመለሱ ግዴላችሁም ተብለን አሁን ተጨፍጭፈናል። ከነበርንበት መጠለያ ተለምነን መጥተን አሁን ደግሞ ተጨፈጨፍን"
መረጃው በፖድካስት ወይም በፅሁፍ በአማራጭነት ቀርቧል፣ ይከታተሉት ⤵️
https://tinyurl.com/yucpa7da
