Meseret Media
Meseret Media
June 18, 2025 at 01:47 AM
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 'የአሺዬሽን ኢንደስትሪ ኦስካር' በመባል በሚጠራው ትልቁ ሽልማት የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ በዚህ ሽልማት ላይ የኳታር አየር መንገድ የአለማችን ምርጡ አየር መንገድ ሆኖ ሲመረጥ የሲንጋፖር አየር መንገድ፣ ካቴይ ፓሲፊክ አየር መንገድ፣ ኤምሬትስ እና ኦል ኒፖን የጃፓን አየር መንገድ እስከ አምስት ያለውን ደረጃ ይዘዋል። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/34f?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...
🙏 2

Comments