
Meseret Media
June 18, 2025 at 04:08 PM
#ዜናመሠረት የሸገር ከተማ አስተዳደር ለሚያስገነባቸው የዞን ፅህፈት ቤቶች እድሮች እያንዳንዳቸው 10 ሺህ ብር እንዲያዋጡ በደብዳቤ አዘዘ
የዞኑ ሰብሳቢ በስፍራው ለሚገኙ በርካታ እድሮች በፃፉት ደብዳቤ የዞኑ ፅህፈት ቤት ህንፃ ግንባታ በገንዘብ እጥረት መጓተት ስላጋጠመው እድሮች በነፍስ ወከፍ 10 ሺህ ብር እንዲያዋጡ አሳስበዋል።
ለሁሉም አንባቢዎች በድምፅ እና በፅሁፍ በነፃ የቀረበውን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/10-ec6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
