Meseret Media
Meseret Media
June 18, 2025 at 08:20 PM
#ዜናመሠረት ከመስከረም 2017 ዓ/ም ጀምሮ ጋዜጠኞችን መሸሽ የጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት አመራሮች፣ ምክንያቱ ምን ይሆን? "በኛ በኩል ካልሆነ ማንኛውም ተቋም መረጃ ከሰጠ ይባረራል የሚል ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የተቋማት አመራሮች ከጋዜጠኛው እየሸሹ ነው" ዝርዝር መረጃውን ያንብቡ ⤵️ https://tinyurl.com/yzxete3a
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...

Comments