Meseret Media
Meseret Media
June 19, 2025 at 05:52 PM
#አስተያየት ፓርላማው ያጸደቀው 'በሽፋን ስር ሆኖ ምርመራ ማድረግ' ከመግደል መለስ ሌሎች ወንጀሎችን የሚፈቅደው ድንጋጌ 'እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ' ነው በያሬድ ሀይለማርያም የተፃፈ 'ከግድያ ወንጀል በስተቀር ለሚፈጽመው የወንጀል ድርጊት የወንጀል ክስ አይቀርብበትም' የሚለው እጅግ አደገኛ አገላለጽ መርማሪው ከግድያ መልስ በተመርማሪው ላይ የማሰቃየት ወይም torture፣ ጾታዊ ጥቃት፣ ሙስና፣ ዝርፊያ፣ አፍኖ መሠወር፣ ወዘተ ... የመሳሰሉ አሰቃቂ ወኔጀሎችን ቢፈጽም አይጠየቅም ማለት ነው።' ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን አስተያየት ያንብቡ ⤵️ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/c45?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...

Comments