
Meseret Media
June 19, 2025 at 06:17 PM
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ከሀላፊነታቸው ለቀቁ
አቶ ጌታቸው በዳካር፣ ሴኔጋል የሚገኘው የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን ለስራ ተወዳድረው የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ዳይሬክተር ተደርገው መቀጠራቸው ታውቋል።
ሙሉ መረጃውን ያንብቡ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/b82?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
