
Meseret Media
June 20, 2025 at 12:06 PM
#ዜናመሠረት መሠረት ሚድያ ከሀምሌ 1 ጀምሮ በሚተገበረው የመንግስት ሰራተኛ ቅነሳ ዙርያ ለሰራው ዘገባ ኮሚሽነሩ ምላሽ ሰጡ
"የመንግሥት ሠራተኞች የብዛታቸውን ያህል የሚሠሩት አገልግሎት የሚያረካ አይደለም፣ የተወሰኑ ይሠራሉ፤ ሌሎቹ ግን የተወሰኑ ሠራተኞች በሠሩት ትከሻ ላይ ተንጠላጥለው ይኖራሉ"- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
"ይህ ሪፎርም ከሰራተኛ ቅነሳ ጋር የተያያዘ ምንም ነገር የለውም። አዋጁን መስመር በመስመር ልታነቡት ትችላላችሁ የዚህ ሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ትልቁ ቁም ነገር የመንግስት ሰራተኞች መስራት ይችላሉ የሚል ፍልስፍና አለው"- የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ
ዝርዝሩን ያንብቡ ⤵️
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/1-9a0?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
