
Meseret Media
June 20, 2025 at 01:34 PM
#ልዩመረጃ ሚድያችን ከሰሞኑ ከአንድ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ለየት ያለ ሰነድ ደርሶታል
ሰነዱ ሌሎች ሀገራት በኢትዮጵያ አሁን ስላለው የስልጣን ተዋረድ፣ የጠ/ሚሩ የሀገር አመራር ስልት፣ የግጭቶች መራዘም ምክንያት፣ የዜጎች ፍዳ መፍትሄ እንዲሁም አንዳንድ አስገራሚ የሆኑ ውሳኔዎች እና አካሄዶችን በስፋት ይዘረዝራል። ዶክመንቱ ረዘም ያለ ቢሆንም አጠር ባለ መልኩ ለከፋይ አባላቱ በዛሬው እለት ይቀርባል።
ይህን እና ሌሎች መረጃዎች ካለገደብ ለማንበብ ቤተሰብ ይሁኑ: https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d