
Meseret Media
June 20, 2025 at 09:07 PM
#ሰበርመረጃ የቂሊንጦ እና የአባ ሳሙኤል ማረሚያ ቤት የጥበቃ ኃላፊዎችን ጨምሮ 7 ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ
- ሀላፊዎቹ የገንዘብ ጥቅም ለማግኘት አደገኛ እፅ (ሀሽሽ) ለታራሚዎች በማስገባት ወንጀል ተጠርጥረው መያዛቸውን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል
ዝርዝር መረጃውን ያንብቡ ⤵️
https://tinyurl.com/4h2ju7st

😮
2