Meseret Media
Meseret Media
June 21, 2025 at 03:56 AM
#ዜናመሠረት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ አድርጋለች የሚል ሀሰተኛ መረጃ አሰራጩ ፕሬዝደንት ትረምፕ የፃፉት መረጃ ሀሰት የመሆኑ አንድ ማሳያ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው የዛሬ አምስት አመት አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከምትሰጠው ሰብአዊ እርዳታ ላይ 100 ሚልዮን ዶላር መቀነሷ ነው። አሜሪካ ለግድቡ የምታደርገው ድጋፍ ባለመኖሩ ያቋረጠችው የህዳሴ ግድብ ድጋፍን ሳይሆን አሜሪካ ለኢትዮጵያ በአጠቃላይ ከምትሰጠው እርዳታ ላይ ነበር። ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ: https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/839?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Image from Meseret Media: <a class="text-blue-500 hover:underline cursor-pointer" href="/hashtag...

Comments