
Meseret Media
June 21, 2025 at 07:42 PM
#ዜናመሠረት ከፋብሪካ ውስጥ ታግተው ተወስደው የነበሩ ሶስት ቻይናውያን ተገድለው ተገኙ
ግንቦት 29 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 2 ሰአት ገደማ ከጫንጮ ከተማ 8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ደርባ ሲሚንቶ መሄጃ ሙሎ መገንጠያ ሳይደርስ የሚገኘው ሰዮ ሀይላንድ ፋብሪካ ውስጥ ያሉ ሶስት ቻይናውያንን ጨምሮ በርካታ ሰራተኞች መታገታቸውን መሠረት ሚድያ መዘገቡ ይታወሳል።
ዝርዝርሩን ያንብቡ: https://tinyurl.com/be234r4y
