
Ahadu Radio And Television
June 19, 2025 at 06:28 AM
*ለሁለት ወራት የሚቆይ ልዩ የክረምት የጋዜጠኝነት ክህሎት ስልጠና!*
በአሐዱ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን
✅ በመሠረታዊ የጋዜጠኝነት ትምህርቶች
✅ በዜና አፃፃፍና አቀራረብ
✅ በምርመራ ጋዜጠኝነት ምንነት እና አዘገጃጀት
✅ በፕሮግራም ዝግጅት እና አቀራረብ
✅ በቃለ-ምልልስ ቴክኒኮች
✅ በማሕበራዊ ሚዲያ ይዘት አዘገጃጀት
✅ በግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ
✅ እንዲሁም በሌሎች መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ክህሎቶች ላይ የንድፈ ሀሳብ እና የተግባር ስልጠናዎች
📌 ስልጠናው በዩኒቨርሲቲ መምህራን እና በሚዲያ ሥራ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አንጋፋ ጋዜጠኞች ይሰጣል።
👉 ማንኛውም መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ክህሎቶች ላይ እውቀት መገብየት የሚፈልግ ሰው ስልጠናውን መውሰድ ይችላል።
📆 መቼ፦ ከሰኔ 15 እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ድረስ
📍 ቦታ፦ ሲኤምሲ (CMC) ሚካኤል ሕንጻ, 1ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ!
💰 በወር 1,500 ብር ብቻ!
ቀድመው ይመዝገቡ!
በ https://shorturl.at/aA2j5 ዝርዝር መረጃዎችን በመሙላት ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ፦ 0940 00 00 05
0940 00 00 09 ይደውሉ!
