Ahadu Radio And Television
Ahadu Radio And Television
June 20, 2025 at 10:12 AM
*ለሁለት ወራት የሚቆይ ልዩ የክረምት የጋዜጠኝነት ክህሎት ስልጠና!*              በአሐዱ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ✅ በመሠረታዊ የጋዜጠኝነት ትምህርቶች ✅ በዜና አፃፃፍና አቀራረብ ✅ በምርመራ ጋዜጠኝነት ምንነት እና አዘገጃጀት ✅ በፕሮግራም ዝግጅት እና አቀራረብ ✅ በቃለ-ምልልስ ቴክኒኮች ✅ በማሕበራዊ ሚዲያ ይዘት አዘገጃጀት ✅ በግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ✅ እንዲሁም በሌሎች መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ክህሎቶች ላይ የንድፈ ሀሳብ እና የተግባር ስልጠናዎች 📌 ስልጠናው በዩኒቨርሲቲ መምህራን እና በሚዲያ ሥራ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አንጋፋ ጋዜጠኞች ይሰጣል። 👉 ማንኛውም መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ክህሎቶች ላይ እውቀት መገብየት የሚፈልግ ሰው ስልጠናውን መውሰድ ይችላል። 📆 መቼ፦ ከሰኔ 15 እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ድረስ 📍 ቦታ፦ ሲኤምሲ (CMC) ሚካኤል ሕንጻ, 1ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ! 💰 በወር 1,500 ብር ብቻ!                ቀድመው ይመዝገቡ! በ https://shorturl.at/aA2j5 ዝርዝር መረጃዎችን በመሙላት ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ፦ 0940 00 00 05                       0940 00 00 09 ይደውሉ!
Image from Ahadu Radio And Television: *ለሁለት ወራት የሚቆይ ልዩ የክረምት የጋዜጠኝነት ክህሎት ስልጠና!*               በአሐዱ ራዲዮ እና ...

Comments